tweet
stringlengths
1
146
label
stringclasses
3 values
Tesfaye ለካስ ጭብል ለብሰሽ የፕሮፌሰርን ፎቶ ለጥፈክ እልም ያልክ ባዳ ነክ እፈር ትንሽ
negative
ይሄው ነው አይደል የእውቀትሽ ጥግ....በሰሚ ሰሚ ከምትናገሪ ለምን ታሪክ አታነቢም....ደሞ ራስሽን አታስገምቺ
negative
ዘገበ ይባላል? ሌላ የሚባል ነገር ካለ አንተዉ ንገረን!
negative
?? ድሮ በዘመነ ኮዳክ ፎቶ ቤት ፍላሹ ፏ ሲል አይናችን ተጨፍኖ እንዳይወጣ የምንቸክለውን ነገር አስታወሰኝ ???? ምን ሆኖ ነው ግን? ከሗላ ያለው ቴዲ ሁሉ ፊቱን አዞረ እኮ ??
negative
ዠልጥ?? ???? ገገማ
negative
ለመጥለቅ ያህል ወሳኝ ነገር ያስፈልጋል ልያታይ ጥስው ዶረበ ጽርቅ ድንአ ምንም ሳይነሱ ሉቃብጠይ ንዱንአ ንችታለሁከ ይአ
negative
የነዚህን አይነት ወሬ አራጋቢ ነው! Do you get me!!?
negative
ያንተ የበታችነት ስሜት ነው፣ ማንም አክራሪ ሰክሮ እየመጣ መስጂድህን ሲያቃጥልብህ፣ እኛ ብንናገር አንተ መልሰህ እኛን ምን አገባቹ ትላለህ።ያንተን አይነት አለቅላ…
negative
አብይ እራሡ ጀዋርን እንደ መጠቀሚያ አርጎታል ለዚህ ሁሉ ተጠያቂዉ አብይ ነዉ
negative
። ጥንብ ዘረኛ ጥፋ ከዚህ መርዝ
negative
Arte በገናው ምድር በዚህ ሲያስተክዘን አመሸ
negative
ላይ ! የእነዛ 86 ምስኪን ንፁሃን ምንዱባን ነፍሳት የተቀጠፈ ህይወት አይረሳም ! በአንድ ቀን ጀምበር…
negative
እኔ ሞቻለሁ ???????????????????????? ጌታ ሆይ ኧረ ና!
negative
ያንች ነፃነት በአማራ ህዝብ ነው ወሬኛ
negative
እወድሽ ነበረ ዛሬስ ጠላሁሽ እንደ ሰፌድ ቆሎ ያም ያም ዘገነሽ፧ ወይ ጉድ
negative
ታብሌት ኮምፒውተሮቹ በሥጦታ የተገኙ ናቸው ወይሥ በህዝቡ ገንዘብ የተገዙ?የከተማ አሥተዳደሩ በጀት ይዞለት ነበር?ወይሥ ወዘፈቀደ ከንቲባ?…
negative
ከመወደዱ የተነሳ ዱለት በሲኒ ማስቀመጫ ከመቅረብ አልፎ በቆርኪ የሚቀርብበት ጊዜ ሩቅ አይደለም! ??
negative
የ ሰው ህይወት ቀልድ ሆነ በቃ
negative
ሴት ብሆን አይደለም ይሄን በሬ ወለደ ብልሽ ታምኚኝ ነበር...እድሌ ነው??
negative
ምን እያልኳት ምን ትላለች አሉ .. የከተማው ሙታንታ ሳይታጠቅ ያደገ ፎሊስ በል ፎከቴያሙ ድይቆን ሁሉ አልቀሩ
negative
የቆሸሸ ሟች ለመደበቅ እዚያ እንደቆሙ አውቃለሁ
negative
አንዳንድ ሰዎች ኢንሻላህ ኢራን አሜሪካን እንደምታሸንፍ አስረግጠው ሲበጠረቁ እያዬሁ ነው ። - - ሐይማኖትና ጎሰኝነትኮ ሃቅን ለመድፈን ተወዳዳሪ የላቸውም።
negative
ደግ አደረገችህ ምን ብለህ አፍህን ከፍተህ ነው
negative
መንግስት ስለ ዲሞክራሲ ሲቀደድልህ አትስማው። የሚያደርገውን ነገር በደንብ ተከታተል። ያኔ ዓላማው ይገለጥልሃል። የሃሳብ ነፃነትን የሚከለክል መንግስት ስለ ብልፅግና ቢያወራህ እንኳን…
negative
ካቀድነው በላይ ታጋች ያሥፈታን ቢሆንም ከእቅዳችን ጋ ይሠናሠል ዘንድ አንዳንዶቹን መልሠን ለአጋቾቹ ሠጥተናል! ወይዘሮ ንጉሡ ጥላሁን! ••• ! :D :D :D !
negative
ጉዳዩ አገር ሰላም ብሎ የተቀመጠን ህዝብ ለበቀል እና የርስበርስ ጦርነት የሚቀሰቅስ ነው።
negative
መጋኛ
negative
አይባልም
negative
ብልፅግና ፓርቲ አዲስ ፓርቲ እንጂ የኢሕአዴግ ውህድ አይደለም ኦቦ በቀለ ገርባ ለ ኦ ኤም ኤን የሰጡት አስተያየት
negative
በ3ኛ አካል ይጣራል የንተ መደሰት እንድንጠራጠር አርጎናል
negative
«ባሐሩን የምታደፈርስ መስሏት አሞራ አለማወቋ እና ለውንብዳናዋ ትልቅ ባህር ላይ ትሸናለች እንጂ የሷ ሽንት ትልቁን ባህር የማደፍረስ አቅም የለውም» አቦ ለማ መገርሳ በሰላም አሜሪካ ገብተዋል!
negative
ቱ በሉ የመራራ ፓርቲ በከበቡሽ ካልተዋጠ! የመራራ ፓርቲ እንደ ልጥ መዋጡ ነው። ያኔ ኧረ ጀዌ (ከበቡሽ) ፓርቲዬን ዋጠው ቢለን መስሚያዬ ... ወይኔ መራራ ስሜ መራራ
negative
አንተን እስከ ቤተሰቦችሁ ወደቃሌቲ ማረሚያ ቤት ያስገባህ????????
negative
በጎች በሚዘረፉበት አገር? አንፎጋገር
negative
አይ ሳሙኤል በቃ የምትበላውን መፖሰት አስተማርክብን ጠርገው የሚበሉት መጡ
negative
ይህ ሁሉ ለማያውቁ ሰወች እስልምና ይመስላቸዋል በጭራሽ የለውም። ይህ ሰይጣናዊ ዛር አለያም እንደ አዩ ጭፋ አታላይ ነው።
negative
አሁን ያሉትም ያው ናቸው ባክህ! ምን ተቀየረ፥ መሪው ያለውን አሜን እያለ የሚቀጥል ካድሬ ነው። መሪው ደግሞ ከእኔ በላይ አዋቂ የሚል ቱልቱላ ነው :)
negative
ባክሽ ፒፕሉ ሲያሽቋልጥ ነው ባለፈውሳምንት ፍትህ ለቀይ ቀለም እሲኪያስብል ቀይ ለብሶ ህዝቤ ሶሻል ሚዲያውን አጨናነቀው ደሞ አሁን ይሄ ምነው ሸዋ
negative
ፍትህ በሌለበት ሀገር ደሞክራሲ አለ ማለት ህዝብን መዋሸት ነው፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ከቀበሌ ሊቀመንበር እስከ ምንስቴር ያለው አመራር ቅናተኛና ቅመኛ ነው፤ ፍትህ ለስዳማ ምሁራን 5 ወር ሙሉ ያለጥፋታቸው ለታሰሩት !!!!!
negative
አብይ ይህን ደንባራ ሙታንታ ሳይታጠቅ አዲሳባ ከዛም ቤተመንግስት የገባን ሽፍታ ዘር ዎንበዴ ጥይት ሳይተኩስ መቀሌ ሸኝቷል…
negative
ከንቲባ ታከለ ዑማ በቢሮዎችና ማዘጋጃ ቤት ስር የሆኑ ተቋማትን ተጠሪነት ወደ ራሳቸው እያዞሩ ነው። የአለም ባንክና የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር ድርጊቱን ተቃውመዋል። Wazema…
negative
በሊቢያ በጦር ማሰልጠኛ ተቋም ላይ በደረሰ ጥቃት 30 ሰዎች ተገደሉ፡፡
negative
ድርጅቱ ከተቋቋመው አላማ ውጪ እየተንቀሳቀሰ ነው የሚል ዜና እንዳንሰማ?? እንዴት እኝህ የምያክል ጉመት ፖለቲከኛና የኢትዮጵያዊያን ህዝብ ተወዳጅ ከነፍሰበላው ጃ-…
negative
ዲኑ የቆየ ነው የምንሰማበት መልኩ እንዲህ መራራ መሆኑን ለማንሳት ነው
negative
እንደሱማ ከሆነ እናንተም ቦታ ላይኖራችሁ ነው
negative
ይልቅ ለሶስተኛው የአለም ጦርነት እራስሽን አዘጋጅ አልሰማሁም እንዳትይ
negative
በዚ ዘመን ሰዉ ከገንክ ሚቆመዉ ለፎቶ ቢቻ ነዉ ቢገኝም ከጎንክ ሚቆመዉም ከስንት አንዱ ነዉ
negative
የግል ቢሆን ኖሮ ግን ተደራድረው በሚያዋጣቸው ዋጋ ይሸጡ ነበር። 6
negative
በሙስሊሙ ጉዳይ የአብይ አህመድ አቋም በዚህ ከቀጠለ ፣እመኑኝ ወያኔ የገባችበት ቅርቃር ውስጥ መግባቱ የማይቀር ነው።
negative
መደመር የተንፈራጠጠ ሀሳብ ነው ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም
negative
እንዳንተ ያሉ በጋዜጠኛ ስም የሚሸረሙጡ ሴሌክቲቭ አታካቸውን ስንመለከት ለአገርና ሳይሆን ለጥቅም አሽከርነት የቆማቹ ህሊናቢስ እንደሆናቹ እንረዳለን:: እዚያዉ ካም…
negative
ራስን የማግሰፍ ስልት ከልክ ስያልፍ ዉሸት መሆኑ ይታወቃል።እኔ ብቻ ነኝ የላቀ ሃሳብ ያለዉ ማለት በራሱ አምባገንነት ነዉ።የሚያገዳድልም የመንግስት ጀሌና ወ…
negative
ባሳለፍነው አርብ በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን ሰዮ ወረዳ ጉቴ ሰዮማ ቀበሌ በሚኖሩ የአማራ ተወላጆች ላይ ታጣቂዎች 4 ሰዎች መግደላቸውን ሸሽስተው ወደ ደንቢዶሎ ከተ…
negative
እኔ አልላክም ነበር
negative
በለው ! ታድያ በኢትዮጵያ ሰላም ኣለ የተባለው የት ኣለ?::
negative
ስራችሁ ሁሉ ክፋት መስሪ ምን አይነት ስይጣን ነው የተጠናዉታችሁ የገዛ ወገናችሁን ለማጋደል ቀንና ሌት የምትባዝኑት? እኔ አብሬ ያደግኳቸው ትግራዬች ደግና…
negative
ባህር ዳር ከተማ ወሳኙን ተጫዋች በጉዳት ሊያጣ ነው
negative
ልክ ነው ሚሰማ ሰው አይደለም እኮ????????..
negative
ክልል ላይ የእስልምና ጥላቻ እንደልብ እንዲጋልብ ባዶ ሜዳ ተለቆለታል። በባለሥልጣናትም ድጋፍ ይደረግለታል። ፍዳውን የሚከፍሉት ሙስሊም የአማራ ተወላጆች ናቸው። የገዛ ልጆቹን ቀርጥፎ የሚበላ ክ…
negative
እናቶቻችን ጎረቤት ጉድ እስኪል ድረስ ይገርፉን እና ልክ ሲያበቁ ሁለተኛ ትደግሚያትና እንዳሁኑ ነካ አድርጌ የምለቅሽ መስሎሻል ??
negative
አረ ምንሼ? የአዲስ አበባ ወጣት ጠላሁ! ወጣት ማለት ከ50 በላይ ሆነ እንዴ ሳናውቀው? ሚሊኒየም አዳራሽ ውስጥ ዛሬ የጎልማሶች ስብሰባ ነበር ቢባል ይቀላል!
negative
አንተ ቆሻሻ
negative
EBC ያልተገባ ተፅእኖ እያሳደረብን ነው... የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን አስተዳደር በትግራኛ ቋንቋ ክፍል ላይ ያልተገባ ተጽእኖ እያሳደረ ነው ሲሉ የትግራኛ ክፍል ባልደረቦ…
negative
እኔ አላምንም! ኧረ ቅሌት!
negative
አቃቤ ህግ መጥሪያ የሰጣቸውን ተጠርጣሪዎች አንዳንድ ክልሎች አሳልፈው አይሰጡም- አንዳንዶቹ ጭራሽ ይሾሟቸዋል! እንዲህ አይነት የክልልና የፌዴራል ግኑኝንት ባለበት አገር ውስጥ አገር ሳይሆን የሚያ…
negative
ወገኛ ??ሲያደርጉ ታይቶልኛል እንዳንተ አይነቱን መርዝ አንደኛ ቦልኬ ክብር አልሰጠውም ልክ ስትቦልከኝ በደንብ እንዳስነቀልኩክ ማረጋገጫዬ ስለሆነ እስክትነቅል ለራስህ ግ…
negative
በደራ ያሉ አማራዎች መሥርያ ወደላይ እየተኮሱ ከጋ** ጋር ጦርነት ነው ምንፈልገው እያለ እየሸለሉ እየፎከሮ ኦሮሞውን መውጫ መግብያ እያሳጡት ነው የኦሮሞ ህዝብ በሁሉም አቅጣጫ ጦርነት…
negative
በግድ የበታችነት ስሜት ይስማህ ነው? Sorry
negative
እውነት አታፍርም የሶስተኛ ክፍል ተማሬ ይሄን አቀደ አለመ አሳካ ስትል ????የእስፖንሰር ድርቅ
negative
እንዲህ ያለን ነጭ ውሸት በቴሌቪዥን ቀርቦ ማውራት? ድፍረቱን ከየት አመጣው?
negative
የሀገር ሽማግሌዎች በሕግ የበላይነት ካልታገዙ እነሱም የስርአተአልበኞች ተጠቂ ሲሀኑ እያየን ነው። አዛውንቶች የወጠጤዎች ጡጫና እርግጫ መለማመ…
negative
ድብቅ በጣም ብዙ ድሃ በጣም ብዙ ድሃ በጣም ብዙ ድሃ በጣም ብዙ ጊዜ በጣም ብዙ ጊዜ በጣም ብዙ ጊዜ በጣም ደካማ በጣም ብዙ በጣም ብዙ ጊዜ በጣም ብዙ ድሃ በጣም ብዙ ድሃ በጣም ብ…
negative
አንተ ደግሞ ቶሎ የሚከፋህን ፀባይ እስካሁን አላሻሻልክም።
negative
ስንቶቻችን ነን ባለፉት ሁለት ዓመታት ብቻ በመላ አገሪቱ 34 መስጊዶች መቃጠላቸውን የምናውቀው? ከ 34ቱ የተቃጠሉት መስጊዶች 21 የተቃጠሉት በአንድ ክልል (በአማራ ብሄራዊ ክልል) መሆናቸውንስ?
negative
በመንገድ ላይ:- አዲስ አበባ ቆሻሻ እና ጉንፋናም ከተማ መሆኗ አያከራክርም። ቆሻሻ መንገድ ዳር ለመጣል የሚሳቀቁ ስልጡን ነዋሪ ቢሆኑ እንኯን የቆሻሻ መጣያ በአቅራቢያው መቸም አያገኙ…
negative
ማን ፈቀደ ህዝብ ተወያይቶበታል? በቢሊዮን የሚቆጠር መሬትና የህዝብ ገንዘብ እየዘረፍክ ለፎቶ ከህዝብ በተሰበሰበው ገንዘብ ማንም ሳይፈቅድልህ ለምርጫ ስትል የህዝብን…
negative
ችግር የለውም እሱን እዚሁ ማስተካከል ይቻላል ፤ ብሄር የለንም የሚሉት የራሳቸውን ፓርቲ ይፍጠሩ
negative
እሺ! ሥምህን እና PPህን ቀይራ! አሥራት ወልደየሥ የአማራ ጎጠኛ ነበር!
negative
ሃሃሃሃ ዶማነትህ ከዚህ ነው የሚጀምረው እውነት የሚመስል ወሸት ያል…
negative
ውይይይ ምንድነው እንደ አሮጊት ካፕል ምትነዛነዙት?? ወደዛ ዶናት ግዛላት አቦ?????♂️
negative
ጭራቅ ከላይ እስከታች በአርቴፊሻል ብትሽሞኘሙኝም እንደወረድሽ ነሽ?????? መጀመሪያ በራስሽ ኩሪ አፍሽን ከመክፈትሽ በፊት የሆንሽ ጨ ተገልብጣ ነገር
negative
አዲሰ አበባ ሞጣ መሰለህ እንዴ??
negative
ከክትክታ ወደ እስክስታ እንዴት እንደገባችሁ ገና አሁን እያነበብኩኝ ነው
negative
???? ወዮ ይቺ ደግሞ የባሰባት ነው
negative
ኢብራሂም ቢያይህ «አንተን የጨቆኑህ ‹አልተጨቆንኩም› ብለህ እስክታምን ድረስ ነው› ብሎ ይገረምብህ ነበር! ?? የመብት መገፈፍ ምን እንደሆነ ካለመረዳት የመነጨ ነው ች…
negative
አይ ሸገር! አይ አዱ ገነት ?? በአንድ ከተማ ላይ በታክሲ የ3 ብር መንገድ ልዩነት አንዱ የክርስትና ልጅ አንዱ የእንጀራ ልጅ የሚሆንበት! አንዱ ካዛ ላይ የከፈለበትን የስብሰባ አዳ…
negative
የመጨረሻ እስትንፋሳ እስኪያደርጉ ድረስ ከፍተኛ ሥቃይ ይሰማዎታል ፣ የደምዎ መስመር ይሰቃያል እናም ከሞተ በኋላ ወደ ሲኦል ዋሻዎች ይገባል። ከሠራው ኃጢአት…
negative
Hahaha.....ሟርተኛ አትሁን እንጂ አቶ ያሬድ? ገናን ሳላከብር አታሟርትብኝ እንጂ?
negative
እሺ የሚስቶች ጠበቃ ነኝ አልሽሳ
negative
ዳር ቆሞ የአንዱን ሃሳብ ከነእንከን ከማሞካሸት ወይም ከመተቸት መሃል ላይ ቆሞ የሁለቱንም አስተውሎ፣ መርምሮ እና አመዛዝኖ ከሁለቱም አሳማኝ ሃሳቦችን ወስዶ፣ አውዳሚዎችን ደግሞ ትቶ…
negative
በእውነት ጾም ከባድ ነው??
negative
እንጀራ በህልሜ ብቻ እና ብቻ ነው የማየው ሆድ ባሰኝ ሲበሎ ማየት በዩቱብ በፌስ ቡክ መንደር በቃ ብዙ አመታት አስቆጠርኩኝ እንጀራየ
negative
ይሄ ባራምባራስ የባልደራስ ምርጫው እስኪያል ቢያስሩትጥሩ ነበር ሞር ዝነኛ ይሆናል
negative
እርቀቱን ለማስረዳት ልደቱን ስናይ ጽንሰቱም ልደቱም በፍጹም ድንግልና ነው። እንደዚሁም ወደ መቃብር ከወረደ በኋላ ሲነሳ ድንጋይ አስነስቶ መግነዙን ፍቱልኝ ብሎ አደለም። በታሸገ መቃብ…
negative
ፕሮፌሰር ኢሊችን የአመቱ በጎ ሰው ብሎ የሸለመ ሰው ለኔ ቅቤ ያጠጣኛል ብለህ ካሰብክ ተሳስተሃል። ቢመቸው መርዝ በጥብጦ ነው የሚያጠጣህ። ለዚያ አይሁድ ፕሮፌሰር እውቅና ሰጥቶ መ…
negative
ክፉ ምቀኛ
negative
የትራፊኮቹን ጉቦ መቀበልና እዝላልነት በሹፌሮች ብቻ ማሳበቡ ተገቢ አይደለም
negative
እቺናት እንግዴ የኛ ሃገር! ሌሎቹም ከህውሃት ጋር አብረው ሃገሪቷን ወደብ አልባ እንድትሆን ያስደረጉ ሲቀጥልም 49አመት ጫካ ውስጥ የቆዩ 1ዓመት ቢቆይ በአለም አቀ…
negative
ድሮ አዲስ ነገር ላይ ስትፅፍ ጋዜጠኛ ትመስለኝ ነበር፤ ከቅርብ ግዜ ወዲህ ነው ነገረኛ መሆንህን ያወቁት ??
negative
ደብዳቤ ለአቶ ልደቱና ይልቃል ማለት ብቻ ነበር የቀራቸው።
negative